ጠላት ይሞታል ብሎ ሲጠብቅ አንተ ግን ብሂወት አለህ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ዳዊት እንዲህ አለ ሳኦል ቀስት ስወረውርበት አልሞትም ብሂወት እኖራለሁ የእግዚአብሔር ማዳን አያለው አለው ጠላት አይኑ እያየ ትበዛላችሁ እናንተ የአብርሃም ዘር የናዝሬቱ ኢየሱስ ሀገራችሁ ይጠብቅ እስራኤል የእግዚአብሔር ናት
Düşman kendisinin ölmesini beklerken, senin hayatın var, hamd Allah'a, hamd Allah'a olsun, Davut Saul'a şunu söyledi: Ona bir ok atacağım ve ölmeyeceğim, eğer yaşarsam ben olacağım. Tanrı'nın kurtuluşu.